ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከተጨማሪ 8% ጉርሻ ጋር Solomon Aynishet September 20, 2024

ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከተጨማሪ 8% ጉርሻ ጋር

We see ourselves as the catalyst for growth, the source that empowers people, the driving engine to unlock their full potential and reach heights they never thought possible.

ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከፍተኛ ከሆነው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመናችን በተጨማሪ የ8% ስጦታ እንደምናበረክትልዎ በደስታ እንገልፃለን፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ8% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *